Wedefit (2K18 Anthem)

Isaac * Track #1 On Wedefit (2k18) - Single

Download "Wedefit (2K18 Anthem)"

Album Wedefit (2k18) - Single

Wedefit (2K18 Anthem) by Isaac (Ft. Yafet Tesfaye)

Performed by
Isaac
Produced by
Isaac
Writed by

Wedefit (2K18 Anthem) Lyrics

ISAAC
ጭላንጭል በሌለበት የኔ ተስፋ አንዲህ ተጋርዶ
ግን አይኔ ከጋራው ማዶ
መማተር ማየት ለምዶ
አልረታ አለ ልቤ ማይታየውን ተመልክቶ
አጅ አይሰጥ ባለ ራእይ ታሞ እንጂ አይሞትም ፈርቶ
ጭንቀት ለምኔ
እስከ ነገ ላይቆይ ከኔ
አያሳስበኝ
ዛሬ ላይ መባከኔ
ወደፊት
ወደፊት
አልዞርም ወደጟላ
እንቅፋቱ ቢበዛ መሰናክሉም ቢሞላ
ወደፊት
ወደፊት
ወደፊት
ወደፊት
ወደፊት ነው ወደፊት
ወደፊት ወደፊት ወደፊት
ወደፊት
ወደፊት
ወደፊት
ወደፊት
ወደፊት ነው ወደፊት
ወደፊት ወደፊት ወደፊት
አድካሚ ነው ጉዞው እረፍት የሌለበት
አጋዥም ይጠፋል ከጎን የሚል አቤት
አቃቂር ሚያወጣ ሳያግዝ በምክሩ
ሂስ ሰጪ ቢበዛ በሀገር በምድሩ
ቢከማች ቢበዛ ያሁሉ ሳንሱሩ
አይገደኝም አኔን አይገታኝ በጭራሽ
አልቀርም ከመሬት ሆኜ አመድ አፋሽ
ቀን ይመጣል እና አየዋለሁ በአይኔ
የወጠንኩት ሁሉ ተሳክቶልኝ ህልሜ
አዎን
ይህ ነው ሽልማቴ
ሰጪው እስኪመጣ ላትርፍበት በመክሊቴ
ወደፊት
ወደፊት
ወደፊት
ወደፊት
ወደፊት ነው ወደፊት
ወደፊት ወደፊት ወደፊት
ወደፊት
ወደፊት
ወደፊት
ወደፊት
ወደፊት ነው ወደፊት
ወደፊት ወደፊት ወደፊት

I see the horizon
The future looks brighter now
Time to move feet and set em to the
Hills I got no fear in me it is driven out
Came a long way
Got no time to waste
I can do this all day
I don't even need a break
Keep the fire burning
Let em feel the heat
The moment is here
Impacting others so they start the ignition
Keep the fire burning
Let em feel the heat
The moment is here
Impacting others so they start the ignition

Wedefit (2K18 Anthem) Q&A

Who produced Wedefit (2K18 Anthem)'s ?

Wedefit (2K18 Anthem) was produced by Isaac.

Your Gateway to High-Quality MP3, FLAC and Lyrics
DownloadMP3FLAC.com